BotoStoreβ
Добавить в BotoStore

አቤናከቤ 2 ምታቁን አዝግ እና አስቂኝ
የሆኑትን የአቤ ና ከቤ ቀልዶች
ይኮምኩሙ።
Join other bot @Azagebot
Join our channel @Abeenakebee

What can do this bot?አቤ ና ከቤ offical
ቀልደኞቹ አቤ ና ከቤ

አቤናከቤ 2
አቤናከቤ በአዲስ መልክ በፌስቡክ የምታቁን አዝግ እና አስቂኝ
የሆኑትን የአቤ ና ከቤ ቀልዶች
Start ብለው በፎቶ እና በ ፅሁፍ ይኳምክሙ

አቤ ና ከቤ-2 offical:
አቤ እና ከቤ:
ጦርሜዳ ላድርገው

ሚስት:- ፍቅር ቆንጆ ነኝ?

ባል:- አዎ!

ሚስት:- ስማርት ነኝ?

ባል:- አዎ!

ሚስት:- ባለሞያ ነኝ?

ባል:- አዎ!

ሚስት:- ሽንቃጣ ነኝ?

ባል:- አዎ!

ሚስት:- በቃ እኔ ማለት ከሚሊዮን አንድ ነኝ?

ባል:- አዎ!

ሚስት:- ፍቅር ለምንድ ነው ግን ለምጠይቅህ ጥያቄ በሙሉ

አዎ ብቻ የምትለኝ?
.
.
.
.
ባል:- ታድያ በገዛ እጄ እውነተኛውን መልስ መልሼልሽ ቤቱን ጦርሜዳ ላድርገው እንዴ

😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@AbeEnakebee
@AbeEnakebee
@AbeEnakebee
የምን አይቶ ዝም ማለት😳
ሌሎችም join እዲያደርጉ
Share 😘 Share 😘 Share😘

Successfully subscribed!
Use /stop to unsubscribe.

Create your own Telegram bot:
telegram.me/chatfuelbot?start=b-457011166

Команды бота

Все команды должны начинаться с символа «/».

/command1
keledbetext
/command2
keledbepic
Поделиться ботом
Смотрите также