
አቤናከቤ 2 ምታቁን አዝግ እና አስቂኝ <br />የሆኑትን የአቤ ና ከቤ ቀልዶች<br />ይኮምኩሙ።<br />Join other bot @Azagebot<br />Join our channel @Abeenakebee
አቤ ና ከቤ offical ቀልደኞቹ አቤ ና ከቤ
አቤናከቤ 2 አቤናከቤ በአዲስ መልክ በፌስቡክ የምታቁን አዝግ እና አስቂኝ የሆኑትን የአቤ ና ከቤ ቀልዶች Start ብለው በፎቶ እና በ ፅሁፍ ይኳምክሙ
አቤ ና ከቤ-2 offical: አቤ እና ከቤ: ጦርሜዳ ላድርገው
ሚስት:- ፍቅር ቆንጆ ነኝ?
ባል:- አዎ!
ሚስት:- ስማርት ነኝ?
ባል:- አዎ!
ሚስት:- ባለሞያ ነኝ?
ባል:- አዎ!
ሚስት:- ሽንቃጣ ነኝ?
ባል:- አዎ!
ሚስት:- በቃ እኔ ማለት ከሚሊዮን አንድ ነኝ?
ባል:- አዎ!
ሚስት:- ፍቅር ለምንድ ነው ግን ለምጠይቅህ ጥያቄ በሙሉ
አዎ ብቻ የምትለኝ? . . . . ባል:- ታድያ በገዛ እጄ እውነተኛውን መልስ መልሼልሽ ቤቱን ጦርሜዳ ላድርገው እንዴ
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 @AbeEnakebee @AbeEnakebee @AbeEnakebee የምን አይቶ ዝም ማለት😳 ሌሎችም join እዲያደርጉ Share 😘 Share 😘 Share😘
Successfully subscribed! Use /stop to unsubscribe. Create your own Telegram bot: telegram.me/chatfuelbot?start=b-457011166
Все команды должны начинаться с символа «/».
Поделиться ботом
Смотрите также